የፌርፋክስ ካውንቲ ፖሊስ "ትናንሽ ልጆቹ አካላዊ ጉዳት አልደረሰባቸውም… በዘመዶቻቸው እንክብካቤ ስር ናቸው"
የፌርፋክስ ካውንቲ ፖሊስ መምሪያFairfax County, VAየፌርፋክስ ካውንቲ ፖሊስ መምሪያFairfax County, VAየፌርፋክስ ካውንቲ ፖሊስ መምሪያFairfax County, VAከቦታው ሽጉጥ እና የጥይት ቀፎዎችን ያገኘው ፖሊስ፣ በአደጋው ወቅት በቤቱ ውስጥ በነበረው የቤተሰብ አባል ጥሪ እንደደረሰው አስታውቋል። የፖሊስ ቃል አቀባይ ኢንግሪድ ፓሌንሲያ በመግለጫቸው "በዚህ ማህበረሰብ ውስጥ በእውነት ልብ የሚሰብር እና አሳዛኝ ነገር ተከስቷል" በማለት ጥልቅ ሀዘናቸውን ገልጸዋል።
የፌርፋክስ ካውንቲ ፖሊስ መምሪያFairfax County, VAየፌርፋክስ ካውንቲ ፖሊስ መምሪያFairfax County, VA