በሜሪላንድ ግዛት በሚገኝ አንድ አውራ ጎዳና ላይ በተቃራኒ አቅጣጫ ሲያሽከረክር የነበረ መኪና ከፊት ለፊቱ ከመጣ ሌላ መኪና ጋር በመጋጨቱ፣ የቨርጂኒያ ነዋሪ የሆኑ እናትና ሴት ልጅ ለህልፈት የተዳረጉበት አሳዛኝ አደጋ ተከስቷል።
የሞንትጎመሪ ካውንቲ ማረሚያ ቤትRockville, MDየሞንትጎመሪ ካውንቲ ማረሚያ ቤትRockville, MDየሞንትጎመሪ ካውንቲ ማረሚያ ቤትRockville, MDየሞንትጎመሪ ካውንቲ ማረሚያ ቤትRockville, MDአደጋ አድራሹ አሽከርካሪ ኖላስኮ በሁለት ከባድ ቸልተኝነት የሰው ሕይወት የማጥፋት ክስ፣ በሁለት በአልኮል ተፅዕኖ ሥር ሆኖ መኪና በማሽከርከር የሰው ሕይወት የማጥፋት (ግድያ) ክስ እና በአንድ በተሽከርካሪ ከባድ የአካል ጉዳት የማድረስ ክስ ተመስርቶበት ወዲያውኑ በቁጥጥር ስር ውሏል። በአሁኑ ወቅት በሮክቪል በሚገኘው የሞንትጎመሪ ካውንቲ ማረሚያ ቤት ያለዋስ በእስር ላይ ይገኛል።