ዋና መሥሪያ ቤቱን ታይዋን ያደረገው እና በቴሌሜዲሲን (የርቀት ሕክምና) የተሰማራው «ሜድቮያጅ ግሎባል (MedVoyage Global Inc.)» የተባለው ኩባንያ በቨርጂንያ ግዛት ፌርፋክስ ከተማ የአሜሪካን አህጉራዊ ዋና መሥሪያ ቤት በማቋቋም የሰሜን አሜሪካን ገበያ በስፋት ለመግባት እንቅስቃሴ ጀምሯል።

እንደ ፌርፋክስ ከተማ ኢኮኖሚ ልማት (FCED) መረጃ ከሆነ፣ ሜድቮያጅ ከባለፈው ኦገስት 1 ጀምሮ