በቨርቹዋል፡ የማህበረሰብ ስብሰባ #2፡ ከመደበኛ በታች የሆኑ የመሬት ይዞታዎች በቨርቹዋል፡ የማህበረሰብ ስብሰባ #2፡ ከመደበኛ በታች የሆኑ የመሬት ይዞታዎች እባክዎን ከመደበኛ በታች ከሆኑ የመሬት ይዞታዎች ጋር በተያያዘ በከተማዋ የዞን ክልል ሕጎች ላይ ሊደረጉ ስለሚችሉ ለውጦች ለማወቅ ማክሰኞ፣ ኦገስት 11 ከምሽቱ 1:00 ሰዓት በሚካሄደው በቨርቹዋል የማህበረሰብ ስብሰባ ላይ ይሳተፉ። ስብሰባው በZoom በኩል የሚካሄድ ሲሆን የመመዝገቢያ ቅጹን እዚህ ማግኘት ይችላሉ። ሰራተኞች ከምርምራችን የተገኙ ግኝቶችን ያካፍላሉ እንዲሁም በረቀቀ የውሳኔ ሃሳብ ላይ ይወያያሉ። እንዲሳተፉ፣ ጥያቄዎችን እንዲጠይቁ እና አስተያየትዎን እንዲያካፍሉ እናበረታታዎታለን። ለበለጠ መረጃ፣ የፕሮጀክቱን ድህረ ገጽ ይጎብኙ ወይም የፕላን እና ዞኒንግ መምሪያ ዋና ፕላነር የሆኑትን ሳም ሼልቢን (Sam Shelby) በ 703.746.4666 ያግኙ። ተስማሚ የአካል ጉዳተኝነት ማስተካከያ ለማግኘት፣ ሊዛ ቼስን (Lisa Chase) በ 703.746.3831፣ ቨርጂኒያ ሪሌይ (Virginia Relay) 711 ያግኙ።