የአደንዛዥ ዕፅ ሱሰኞች የመፍትሄ ፕሮግራም (አይፒኤስኤ) ቅድመ-ፍርድ አገልግሎቶች አዮደጂ ዱሮጃዬ የማዘዋወር ክፍል ሥራ አስኪያጅ ቅድመ-ፍርድ አገልግሎቶች አድራሻ: 11651 ነበል ጎዳና ሮክቪል፣ ሜሪላንድ 20852 | ስልክ: (240) 777-5410 | ፋክስ: (240) 777-5440 | አቅጣጫዎች | የአውቶቡስ መርሃ ግብር | ሜትሮ
የአይፒኤስኤ ቢሮ እና የሽንት ምርመራ የሥራ ሰዓት
| ቀናት | የቢሮ ሰዓት | የሽንት ምርመራ ሰዓት (ፈረቃ 1) | የሽንት ምርመራ ሰዓት (ፈረቃ 2) |
|---|---|---|---|
| ሰኞ | ከጥዋቱ 11:00 - ከምሽቱ 7:00 | ከጥዋቱ 11:30 - ከሰዓት በኋላ 3:00 | ከሰዓት በኋላ 3:30 - ከምሽቱ 6:30 |
| ማክሰኞ | ከጥዋቱ 8:00 - ከሰዓት በኋላ 5:00 | ምርመራ የለም | |
| ረቡዕ | ከጥዋቱ 8:00 - ከሰዓት በኋላ 5:00 | ምርመራ የለም | |
| ሐሙስ | ከጥዋቱ 9:00 - ከሰዓት በኋላ 5:30 | ከሰዓት በኋላ 1:00 - ከሰዓት በኋላ 5:00 | |
| ዓርብ | ከጥዋቱ 8:00 - ከሰዓት በኋላ 5:00 | ምርመራ የለም | |
| ብቁ የሆኑ እና ለአደንዛዥ ዕፅ ጥፋት የተከሰሱ ለመጀመሪያ ጊዜ ወንጀል የፈጸሙትን ሁሉ ለማዛወር |