በቨርጂኒያ ህግ §16.1-69.55 መሰረት የፌርፋክስ ካውንቲ አጠቃላይ ዲስትሪክት ፍርድ ቤት የፍርድ ውሳኔ ከተሰጠበት ቀን አንሥቶ ለአሥር ዓመታት መዝገቦችን ይዞ ይቆያል።