የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ይፋዊ ድረ-ገጽ እንዴት እንደሚያውቁት እነሆ ይፋዊ ድረ-ገጾች .gov ይጠቀማሉ የ.gov ድረ-ገጽ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ያለ ይፋዊ የመንግሥት ድርጅት ነው። ደህንነታቸው የተጠበቁ የ.gov ድረ-ገጾች HTTPS ይጠቀማሉ መቆለፊያ ( ) ወይም https:// ማለት ከ.gov ድረ-ገጽ ጋር በደህና ተገናኝተዋል ማለት ነው። ሚስጥራዊ መረጃዎችን የሚያጋሩት ይፋዊ እና ደህንነታቸው በተጠበቁ ድረ-ገጾች ላይ ብቻ ነው። ዲጂታል ቪኤ (DigitalVA) የቪኤ (VA) ጋዜጣዊ መግለጫ ታኅሣሥ 10፣ 2019 ቪኤ (VA) በአርበኞች ላይ ቀጥተኛ ተጽዕኖ ላሳደሩ የጤና አይቲ (IT) ፈጠራዎች እውቅና አገኘ የዩ.ኤስ. የአርበኞች ጉዳይ መምሪያ (VA) በፌዴራል የጤና መረጃ ቴክኖሎጂ ገበያ ውስጥ ለውጥ እና እድገትን በማምጣት ተጽዕኖ ያሳድራል። ኅዳር 7፣ 2019 የቪኤ (VA) ቪዲዮ ተከታታይ አርበኞች የአካል ጉዳት የይገባኛል ጥያቄዎችን በመስመር ላይ ሲያቀርቡ አዲስ መሣሪያ እንዴት እንደሚጠቀሙ ያስተምራል የቪዲዮ ትምህርቶች ተከታታይ አርበኞች አዲስ ዲጂታል መሣሪያ በመጠቀም የአካል ጉዳት ካሳ የይገባኛል ጥያቄ ማመልከቻዎችን በመስመር ላይ ለማጠናቀቅ ሊከተሏቸው የሚችሏቸውን እርምጃዎች ለመግለጽ ይረዳል። ኅዳር 6፣ 2019 አርበኞች አሁን በአይፎን (iPhone) ላይ ባሉ የጤና መዝገቦች አማካኝነት መረጃ ማግኘት ይችላሉ ቪኤ (VA) አርበኞች የቪኤ (VA) የጤና መረጃቸውን፣ ከሌሎች የጤና እንክብካቤ አቅራቢዎች ከሚገኙ የጤና መዝገቦቻቸው ጋር በአንድ ቦታ፣ በአይፎን (iPhone) የጤና መተግበሪያ የጤና መዝገቦች ክፍል ውስጥ እንዲያገኙ የሚያስችል አገር አቀፍ ተደራሽነት እያሰፋ ነው። የካቲት 12፣ 2019 ቪኤ (VA) ችሎታውን ለማቅረብ