ፕሮጀክት ሰፌ (የአዋቂዎችን የገንዘብ ብዝበዛ ማስቆም) የገንዘብ ብዝበዛ ምንድን ነው? የአዛውንቶች የገንዘብ ብዝበዛ ማለት የአዛውንትን ገንዘብ ወይም ንብረት ያለ አግባብ መውሰድ ወይም መጠቀም ነው።